本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔ ግን በዘለዓለማዊ ትእዛዝ ለእስራኤል ሁሉ እንደ ተጻፈ በበዓላት ቀን ብቻዬን ብዙ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር፤ በመጀመሪያም ከሸለትሁት ከበጎች ፀጕር ለአሮን ልጆች ለካህናቱ ወደ መሠዊያው እወስድላቸው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለመላው እስራኤል በተሰጠው ለዘለዓለም ጸንቶ በሚኖረው ትእዛዝ መሠረት ለበዓላት ብዙ ጊዜ ብቻዬን ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። ካመረትሁት ሁሉ የመጀመሪያውን አሥራት ከከብቶቼም በመጀመሪያ የተወለደውን፤ ከበጐቼም በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና በቤተ መቅደስ 参见章节 |