ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
5 የካዱ ሰዎችም ሁሉ ደማሊ ለሚባል ጣዖት ሠዉ፤ የአባቴም የንፍታሌም ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ ጋር ተባበሩ።
参见章节 复制
5 ዘመዶቼና የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች ሁሉ፥ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በገሊላ ተራራዎች ላይ በዳን ላቆመው ጥጃ መሥዋዕት አቀረቡ።
参见章节 复制