Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስም ማለ​ደ​ልኝ፤ ወደ ነነ​ዌም መለ​ሰኝ። አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስም የማ​ኅ​ተ​ምና የቤቱ ንብ​ረት ጠባቂ ነበር። አስ​ራ​ዶ​ንም ዳግ​መኛ ሾመው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ከዚህ በኋላ አሂካር አማለደኝና ወደ ነነዌ እንድመለስ ተፈቀደልኝ። በአሦር ንጉሥ በሰናክሬም ጊዜ አሂካር የወይን ጠጅ ቀጂዎች አለቃ፥ የመንግሥት ማኀተም ጠባቂ፥ የገንዘብ ቤቱ አስተዳዳሪና ነበር። ንጉሡ ኤሳራዶንም በዚህ በሥራው ላይ በድጋሚ ሾመው። እርሱም ዘመዴ የወንድሜ ልጅ ነበር።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告