Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከነ​ነዌ ሰዎ​ችም አንዱ ሰው ሄዶ እንደ ቀበ​ር​ኋ​ቸው ነገር ሠርቶ ከን​ጉሡ ጋር አጣ​ላኝ፤ እኔም ተሰ​ወ​ርሁ፤ ሊገ​ድ​ሉኝ እን​ደ​ሚ​ፈ​ል​ጉ​ኝም ባወ​ቅሁ ጊዜ ፈርቼ ገለል አልሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከነነዌ ሰዎች አንዱ ወደ ንጉሡ ሄዶ የሰዎቹን ሬሳ በምሥጢር የቀበርሁ እኔ መሆኔን ተናገረ፤ ንጉሡ ስለ እኔ ማወቁንና እኔም ለመገደል እየተፈለግሁ መሆኑን ስገነዘብ ፈራሁና ሸሸሁ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告