Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ንጉሥ ሰና​ክ​ሬም ከይ​ሁዳ ሸሽቶ በተ​መ​ለሰ ጊዜ የገ​ደ​ላ​ቸ​ውን ሰዎች እኔ በስ​ውር እቀ​ብ​ራ​ቸው ነበር። እርሱ ተቈ​ጥቶ ብዙ​ዎ​ችን ገድሎ ነበ​ርና። ንጉ​ሡም ሬሳ​ቸ​ውን አስ​ፈ​ለገ፥ አላ​ገ​ኘ​ምም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በሰናክሬም የተገደሉትን ሁሉ ጭምር እቀብር ነበር። ሰናክሬም በተሳደበው ስድብ ምክንያት የሰማይ ንጉሥ ቀጥቶት ከይሁዳ ሸሽቶ በመጣ ጊዜ ተበሳጭቶ ነበርና ብዙ እስራኤላውያንን ገደለ፤ እሱ የገደላቸውን ሰዎች ሬሳ እየሰረቅሁ እቀብር ነበር፤ ሬሳቸውንም ሲፈልገው አያገኘውም ነበር።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告