Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 እህ​ሌ​ንም ለተ​ራቡ፥ ልብ​ሴ​ንም ለተ​ራ​ቆቱ ሰጠሁ። ከወ​ገ​ኖ​ችም የሞተ ሰውን በነ​ነዌ ግንብ ሥር ወድቆ ባየሁ ጊዜ እቀ​ብ​ረው ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ምግቤን ለተራቡ፥ ልብሶችን ደግሞ ለታረዙ እሰጥ ነበር። የወገኖቼ ሬሳ ከነነዌ ቅጥር ውጪ ተጥሎ ባየሁ ጊዜ እቀብር ነበር።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告