本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወደ ምድያምም ሄድሁ፤ በምድያም ክፍል በራጊስ ያለ የጋብርያስ ወንድም ገባኤልንም ዐሥር መክሊት አደራ አስጠበቅሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እስከሞተበት ጊዜ ድረስ አስፈላጊውን ለመግዛት ወደ ምድያም እመላለስ ነበር። ምድያም በተባለው ቦታ ሳለሁ ለገብርያስ ወንድም ለገባኤል የሚመዝን ብር በአደራነት እንዲያስቀምጥልኝ በከረጢቶች አድርጌ ሰጠሁት። 参见章节 |