ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
13 እግዚአብሔርም በአሜኔሴር ፊት ክብርንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፤ እርሱም መጋቢ አድርጎ ሾመኝ።
参见章节 复制
13 ልዑል አምላክ በንጉሡ በሸልማንሰር ዘንድ ሞገስንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፥ ንጉሡ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ አቅራቢ ሆንኩኝ።
参见章节 复制