本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከንፍታሌም ነገድ ከአሳሄል ወገን የገባኤል ልጅ የጦብኤል ልጅ የጦቢት የነገሩ መጽሓፍ ይህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የቶብኤል ልጅ፥ የአናኒኤል ልጅ፥ የአዱኤል ልጅ፥ የጋባኤል ልጅ፥ የሩፋኤል ልጅ፥ የራጉኤል ልጅ፥ የአሲኤል ዘር፥ የኔፍታሊም ወገን የሆነው ጦቢት የቃሉ መፅሐፍ ይህ ነው። 参见章节 |