ማሕልየ መሓልይ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቀኙ ባቀፈችኝ ግራውም ከራሴ በታች በሆነች ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁ ያቅፈኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። 参见章节 |