Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እኔ ቅጥር ነኝ፥ ጡቶ​ችም እንደ ግንብ ናቸው፤ በዚያ ጊዜ በፊቱ ሰላ​ምን እን​ደ​ም​ታ​ገኝ ሆንሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እነሆ እኔ ቅጥር ነኝ፤ ጡቶቼም እንደ ማማ ግንቦች ናቸው፤ እኔም በዐይኖቹ ፊት፣ ሰላምን እንደሚያመጣ ሰው ሆንሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እኔ ቅጥር ነኝ ጡቶቼም እንደ ግንብ ናቸው፥ በዚያን ጊዜ በፊቱ ሰላምን እንደምታገኝ ሆንሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እነሆ፥ እኔ ቅጽር ነኝ፤ ጡቶቼም እንደ ቅጽር ማማዎች ናቸው፤ ከውዴ ጋር ስሆን እርሱ ደስታንና ሰላምን ያገኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 እኔ ቅጥር ነኝ ጡቶቼም እንደ ግንብ ናቸው፥ በዚያን ጊዜ በፊቱ ሰላምን እንደምታገኝ ሆንሁ።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 8:10
15 交叉引用  

ኖኅ ግን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ሞገ​ስን አገኘ።


ባላሟልነትን ታገኛለህና፥ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት መልካምን ዐስብ።


አን​ገ​ትሽ ለሰ​ልፍ ዕቃ መስ​ቀያ እንደ ተሠራ እንደ ዳዊት ግንብ ነው፤ በው​ስ​ጡም ሺህ የጦር ዕቃና የኀ​ያ​ላን መሣ​ሪያ ሁሉ ተሰ​ቅ​ሎ​በ​ታል።


ሁለቱ ጡቶ​ችሽ መንታ እንደ ተወ​ለዱ፥ በሱፍ አበባ መካ​ከል እን​ደ​ሚ​ሰ​ማሩ እንደ ሚዳቋ ግል​ገ​ሎች ናቸው።


ለሰ​ሎ​ሞን በብ​ኤ​ላ​ሞን የወ​ይን ቦታ ነበ​ረው፤ የወ​ይ​ኑን ቦታ ፍሬ​ውን ለሚ​ጠ​ብቁ አከ​ራ​የው፤ ሰው ሁሉ በየ​ጊ​ዜው ለፍ​ሬው አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር ያመ​ጣል።


በቍ​ጣዬ ቀሥፌ በይ​ቅ​ር​ታዬ አቅ​ር​ቤ​ሻ​ለ​ሁና መጻ​ተ​ኞች ቅጥ​ር​ሽን ይሠ​ራሉ፤ ነገ​ሥ​ታ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም በፊ​ትሽ ይቆ​ማሉ።


በእ​ርሻ ላይ እንደ አለ ቡቃያ አበ​ዛ​ሁሽ፤ አን​ቺም አደ​ግሽ፤ ታላ​ቅም ሆንሽ፤ በእ​ጅ​ጉም አጌ​ጥሽ፤ ከከ​ተማ ወደ ከተማ ገባሽ፤ ጡቶ​ች​ሽም አጐ​ጠ​ጐጡ፤ ጠጕ​ር​ሽም አደገ፤ ነገር ግን ዕር​ቃ​ን​ሽን ሆንሽ፤ ተራ​ቍ​ተ​ሽም ነበ​ርሽ።


መል​አ​ኩም እን​ዲህ አላት፥ “ማር​ያም ሆይ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ባለ​ሟ​ል​ነ​ትን አግ​ኝ​ተ​ሻ​ልና አት​ፍሪ።


በሚ​ወ​ደው ልጁ የሰ​ጠን የጸ​ጋው ክብር ይመ​ሰ​ገን ዘንድ።


ይኸ​ውም በፍ​ጹም ጥበ​ብና ምክር ለእኛ አብ​ዝቶ ያደ​ረ​ገው ነው።


ስለዚህ ግን የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ ምህረትን አገኘሁ።


跟着我们:

广告


广告