Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ጥር​ሶ​ችሽ ታጥ​በው እንደ ወጡ ሁሉም መንታ እንደ ወለዱ ከእ​ነ​ር​ሱም መካን እን​ደ​ሌ​ለ​ባ​ቸው መን​ጎች ናቸው። ከን​ፈ​ሮ​ችሽ እንደ ቀይ ሐር ናቸው፥ ቃልሽ ያማረ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ጥርሶችሽ ከመታጠቢያ እንደ ወጡ የበግ መንጋ ናቸው፤ ሁሉም መንታ መንታ የወለዱ፣ ከመካከላቸውም መካን የሌለባቸው ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ወጡ ሁሉ መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ጥርሶችሽ በመካከላቸው ምንም መኻን ሳይኖርባቸው መንታ መንታ እንደሚወልዱና በውሃ እንደ ታጠቡ ነጫጭ የበጎች መንጋ ደስ ያሰኛሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ወጡ ሁሉ መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 6:6
5 交叉引用  

ጥር​ሶ​ችሽ ከመ​ታ​ጠ​ቢያ ወጥ​ተው እንደ ተሸ​ለቱ ሁሉም መንታ መንታ እንደ ወለዱ ከእ​ነ​ር​ሱም መካን እን​ደ​ሌ​ለ​ባ​ቸው መን​ጎች ናቸው።


ዐይ​ኖ​ች​ሽን ከፊቴ መልሺ፤ እነ​ርሱ አስ​ፈ​ር​ተ​ው​ኛ​ልና፤ ጠጕ​ርሽ ከገ​ለ​ዓድ እንደ ታየ እንደ ፍየል መንጋ ነው።


ከዝ​ም​ታሽ በቀር ጕን​ጮ​ችሽ እንደ ተከ​ፈለ ሮማን ናቸው።


በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና “ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ፤” አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች።


የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።’


跟着我们:

广告


广告