Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ራሱ ምዝ​ምዝ ወርቅ ነው፤ ቈን​ዳ​ላው የተ​ዝ​ረ​ፈ​ረፈ ነው፥ እንደ ቍራ ጥቍ​ረ​ትም ጥቁር ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ራሱ የጠራ ወርቅ፣ ጠጕሩ ዞማ፣ እንደ ቍራም የጠቈረ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፥ ጸጉሩ የተዝረፈረፈ ነው፥ እንደ ቁራም ጥቁር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የእርሱ ራስ የወርቅ ሉል ይመስላል፤ ጠጒሩም ዞማና እንደ ቊራ የጠቆረ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፥ ቈንዳላው የተዝረፈረፈ ነው፥ እንደ ቁራ ጥቁረትም ጥቁር ነው።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 5:11
8 交叉引用  

ዐይ​ኖቹ በሙሉ የውኃ ኵሬ አጠ​ገብ እን​ዳሉ በወ​ተት እንደ ታጠቡ በኵሬ ውኃ አጠ​ገብ እንደ ተቀ​መጡ፥ እንደ ርግ​ቦች ናቸው።


እኔ ተኝቼ ነበር፥ ልቤ ግን ነቅታ ነበር፤ ልጅ ወን​ድሜ ቃል ደጅ እየ​መታ መጣ፥ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደ​ም​ደ​ሚ​ያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቍ​ን​ዳ​ላ​ዬም የሌ​ሊት ነጠ​ብ​ጣብ ሞል​ቶ​በ​ታ​ልና ክፈ​ች​ልኝ።


አን​ገ​ትሽ እንደ ዝሆን ጥርስ ግንብ ነው፤ ዐይ​ኖ​ችሽ በሐ​ሴ​ቦን ውስጥ በብ​ዙ​ዎች ልጅ በሮች አጠ​ገብ እን​ዳሉ እንደ ውኃ ኵሬ​ዎች ናቸው፤ አፍ​ን​ጫሽ ወደ ደማ​ስቆ አፋ​ዛዥ እን​ደ​ሚ​መ​ለ​ከት እንደ ሊባ​ኖስ ግንብ ነው።


“የሰ​ውም ጠጕር ከራሱ ቢመ​ለጥ እርሱ በራ ነው፤ ነገር ግን ንጹሕ ነው።


ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፤ ዐይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤


跟着我们:

广告


广告