ማሕልየ መሓልይ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እነሆ፥ ክረምቱ ዐለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነሆ! ክረምቱ ዐለፈ፤ ዝናቡም አባርቶ አበቃ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነሆ፥ ክረምቱ አልፎአል፤ ዝናቡም ቆሞአል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። 参见章节 |