Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ባለ ብር ጕብ​ጕብ የሆነ የወ​ርቅ ጠል​ሰም ያድ​ር​ጉ​ልሽ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እኛም ባለብር ፈርጥ፣ የወርቅ ጕትቻ እናሠራልሻለን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ባለ ብር ጉብጉብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እኛ ግን የብር ፈርጥ ያለው የወርቅ ጌጥ እናሠራልሻለን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 1:11
8 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለ፥ “ሰውን በአ​ር​ኣ​ያ​ች​ንና በአ​ም​ሳ​ላ​ችን እን​ፍ​ጠር፤ የባ​ሕር ዓሣ​ዎ​ች​ንና የም​ድር አራ​ዊ​ትን፥ የሰ​ማይ ወፎ​ችን፥ እን​ስ​ሳ​ት​ንና ምድ​ርን ሁሉ፥ በም​ድ​ርም ላይ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሱ​ትን ሁሉ ይግዛ።”


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሕ​ዝቡ ደስ ብሎ​ታ​ልና፥ የዋ​ሃ​ን​ንም በማ​ዳኑ ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋ​ልና።


ጕን​ጮ​ችሽ እንደ ዋኖስ እጅግ ያማሩ ናቸው፥ አን​ገ​ት​ሽም በዕ​ንቍ ድሪ ያማረ ነው።


ንጉሡ በማ​ዕድ እስ​ከ​ሚ​ቀ​ርብ ድረስ፥ የእኔ ናር​ዶስ መዓ​ዛ​ውን ሰጠ።


እር​ስዋ ቅጥር ብት​ሆን የብር ግንብ በላ​ይዋ እን​ሥራ፤ ደጅ​አ​ፍም ብት​ሆን የዝ​ግባ ሳንቃ እን​ሥ​ራ​ላት።


በአ​ፍ​ን​ጫ​ሽም ቀለ​በት፥ በጆ​ሮ​ሽም ጉትቻ፥ በራ​ስ​ሽም ላይ የክ​ብር አክ​ሊል አደ​ረ​ግሁ።


እር​ሱም እንደ ከሃ​ሊ​ነቱ ረዳ​ት​ነት መጠን የተ​ዋ​ረ​ደ​ውን ሥጋ​ች​ንን የሚ​ያ​ድ​ሰው፥ ክቡር ሥጋ​ዉ​ንም እን​ዲ​መ​ስል የሚ​ያ​ደ​ር​ገው፥ የሚ​ያ​ስ​መ​ስ​ለ​ውም፥ ሁሉም የሚ​ገ​ዛ​ለት ነው።


跟着我们:

广告


广告