9 ልመናዬንም ከምድር ወደ ላይ ከፍ ከፍ አደረግሁ፤ ከሞትም እድን ዘንድ ጸለይሁ።
9 ልመናዬንም ወደ አንተ ሰደድኹ፥ ከሞትም እንድትታደገኝ ለመንሁና፥