本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ ይቅርታህን ዐሰብሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የነበረ ሥራህን ዐሰብሁ፤ አንተን ተስፋ የሚያደርጉ ሰዎች፥ ከጠላታቸውም የምታድናቸው ብፁዓን ናቸውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ያኔ ጌታ ሆይ፥ ያንተን ምሕረት፥ ከጥንትም ጀምሮ ያደረግኸውን፥ አንተን በትዕግሥት የጠበቁትን እንዴት አንደታደግኻቸው፥ ከጠላቶቻቸውም እጅ እንዴት እንዳዳንኻቸው አስታወስሁ። 参见章节 |