ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
6 ወደ ንጉሥ በሚያጣላ ዐመፀኛ አንደበት፥ ሰውነቴ ወደ ሞት ደረሰች፤ ሕይወቴም ለመቃብር ደረሰች።
参见章节 复制
6 ንጉሡን በክሕደት ከሚያወግዙበት ነጻ አወጣኸኝ። ነፍሴ ወደ ሞት ተቃርባ፥ ሕይወቴም ከሲኦል ደጃፍ ደርሳ ነበር።
参见章节 复制