ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
30 በጊዜው ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ዘንድ፥ ጊዜው ሳይደርስ ሥራችሁን ሥሩ። የሲራክ ጥበብ ተፈጸመ።
参见章节 复制
30 ከቀጠሮ በፊት ሥራችሁን አጠናቁ፥ በተባለውም ሰዓት ከእርሱ ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ። የሲራክ ልጅ የኢየሱስ ጥበብ።
参见章节 复制