29 ሰውነታችሁም በቸርነቱ ደስ ይበላት፤ እርሱንም ማመስገንን አትፈሩ።
29 በእግዚአብሔር ምሕረት ነፍሶቻችሁ ተድላን ያግኙ፥ እርሱን ለማመስገን አያስፈራችሁ፥