22 እግዚአብሔርም አንደበትን ዋጋ አድርጎ ሰጠኝ፤ በእርስዋም አመሰግነዋለሁ።
22 ጌታም ለእርሱ የምስጋና መዝሙር የማዜምበት ምላስ ሸለመኝ።