本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰውነቴንም ወደ እርሷ አቀናሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ልቡናዬንም ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእርስዋ ጋራ አጸናሁ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አልጣለኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነፍሴን ወደ እርሷ መራሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ከጅምሩም ልቤን በሷ ላይ ያሳረፈሁ ስለሆነ፥ እርሷ ከቶ ልትተወኝ አይገባም፤ 参见章节 |