16 በጆሮዬም ፈጽሜ አደመጥኋት፤ መረጥኋትም፤ እኔም ብዙ ጥበብን አገኘሁ።
16 ጆሮዬን ጥቂት ዘንበል በማድረግ እርሷን ተቀበልኋት፥ ብዙ ትምህርትም ቀሰምሁ፤