本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፍሬዋም እንደ ተክል ፍሬ በዛ፤ ልቡናዬም በእርስዋ ደስ አለው፤ እግሬም በእውነት ቆመች፤ ከሕፃንነቴም ጀምሬ ፍለጋዋን ተከተልሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከአበበች ጊዜ ጀምሮ፥ ዘለላዋ እስከጐመራ ድረስ፥ የመንፈሴ ደስታ እርሷ ነበረች፤ እግሬ ቀጥተኛ መንገድ ይዞ ተጉዟል፤ ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ እርሱን እከተል ነበር። 参见章节 |