14 በቤተ መቅደስም ስለ እርስዋ ለመንሁ፤ ለዘለዓለምም እመረምራታለሁ።
14 ከቤተ-እግዚአብሔር ደጃፍ ቆሜ እሷን ለማግኘት እማፀናለሁ፤ እስከ መጨረሻም እርሷን ከመሻት ወደ ኋላ አልልም።