Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 51:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አባ​ቴና ጌታዬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም፥ ረዳት በሌ​ለ​በት፥ ትዕ​ቢ​ተ​ኞች በተ​ነ​ሡ​በት ወራት በመ​ከ​ራዬ ጊዜ አት​ለ​የኝ አል​ሁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ጌታዬ፥ የጌታዬንም አባት ተጣራሁ፤ በመከራ ጊዜ፥ ረዳት በማይገኝበት በትዕቢተኛውም ዘመን አትተወኝ፤ ስምህን ያለማቋረጥ አመሰግናለሁ፤ የምስጋና መዝሙርም እዘምርለታለሁ ብዬ ለመንሁህ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 51:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告