ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 51:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
1 አቤቱ ንጉሥ ሆይ! እገዛልሃለሁ፤ አቤቱ! አምላኬና መድኀኒቴ አመሰግንሃለሁ፤ በስምህም እታመናለሁ፤
参见章节 复制
1 ጌታዬ ንጉሥ ሆይ አመሰግንሃለሁ፤ አዳኜ እግዚአብሔር አወድስሃለሁ፤ ስምህንም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ።
参见章节 复制