23 የልቡና ደስታንም ይሰጠናል፤ በዘመናችንም ሰላምን ያደርጋል፤ ለእስራኤልም ለዘለዓለም።
23 ደስተኛ ልብ ይስጠን፤ በዘመናችን ደስታ፥ ለእስራኤል ደግሞ ዘላለማዊ ሰላምን ይስጥ።