本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አሁንም በሁሉም ቦታ ብዙ ተአምራት የሚያደርገውን፥ ከእናታችን ማኅፀን ጀምሮ ዘመናችንንም የሚያረዝመውን፥ እንደ ቸርነቱም ይቅርታውን የሚያደርግልንን፥ የሁሉን ፈጣሪ አመስግኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በየትኛውም ቦታ፥ የታላላቅ ሥራዎችን ፈጣሪ፥ ከእናታችን ማሕፀን ጀምሮ ሕይወታችንን የታደገውን፥ በምሕረቱም የሚጠብቀንን፥ የሁሉንም አምላክ አመስግኑ። 参见章节 |