ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
14 በመሠዊያውም ሥራቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ ሁሉን የሚችል የልዑልንም መሥዋዕት ያዘጋጁ ነበር።
参见章节 复制
14 እርሱም በበኩሉ በመሠዊያው ሥርዓተ አምልኮን ይፈጽማል፤ ለኃያሉና ለታላቁ አምላክ መሥዋዕቶቹን በክብር ያቀርባል።
参见章节 复制