10 ፍሬዋ ብዙ እንደ ሆነ የዘይት እንጨት፥ ከደመና በታች እንደሚያድግ የዋንዛ ዛፍ ነበር።
10 ፍሬው እንደከበደው የወይራ ዛፍ፥ ደመናዎችን ለመንካት እንደሚምዘገዘግ የጥድ ዛፍ፥ የደስ ደስ ነበረው።