本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሠቃይተውታልና፤ እርሱ ግን ነቢይ ይሆን ዘንድ፥ ይነቅል ዘንድ፥ ያጠፋም ዘንድ፥ እንደዚሁም ይተክል ዘንድ፥ ይሠራም ዘንድ በእናቱ ማኅፀን ተመረጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእናቱ ማሕፀን ሳለ ለነቢይነት የተቀደሰ ቢሆንም፥ ለመቆራረጥ፥ ለማሠቃየት፥ ለማጥፋት ብቻ ሳይሆን፥ ለመገንባትና ለመትከል ቢመረጥም፤ እነርሱ ግን በድለውታልና ኤርምያስ ይህን ቀድሞ ተንብዮአል። 参见章节 |