本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደ ዮሴፍም ያለ ሰው አልተወለደም፤ ለወንድሞቹ አለቃ ሆነ፤ ለሕዝቡም ኀይል ሆነ፥ ለአጽሞቹም ይቅርታን አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንደ ዮሴፍ የመሰለም ከዚህ በፊት አልተወለደም የወንድሞቹ መሪ፥ ሕዝቡንም የደገፈ ነውና፥ አጥንቶቹ መጐብኘትን አግኝተዋል። 参见章节 |