本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዮሴዴቅ ልጅ ዮሴዕም እንዲሁ ነበረ፤ በዘመናቸውም ቤተ መቅደስን ሠሩ፤ ለዘለዓለም ክብር የተዘጋጀ የእግዚአብሔርንም ሕዝብ አከበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የዩሴዴቅ ልጅ ኢያሱም እንዲሁ ነበር። በኖሩበትም ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት አሠሩ፥ ዘላለማዊ ክብር ያለውን፥ ለእግዚአብሔር የተቀደሰውንም ቤተ መቅደስ አቆሙ። ነህምያ 参见章节 |