本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የዐሥራ ሁለቱ ነቢያትም አጽሞቻቸው በየቦታቸው ለመለሙ፤ ያዕቆብን አጽናንተውታልና፥ በታመነ ተስፋም አድነውታልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዐሥራ ሁለቱን ነቢያት በተመለከተ ደግሞ ያዕቆብን በማጽናናታቸው እና በተስፋና በእምነትም እርሱን በመቤዣቸው አጥንታቸው ከመቃብር በላይ ዳግም ያብብ። 参见章节 |