本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኢዮስያስ መታሰቢያው በቀማሚ ብልሃት እንደ ተቀመመ ሽቱ ነው፤ እንደ ማርም በአፍ ሁሉ ጣፋጭ ነው፤ በመጠጥ ግብዣም ጊዜ እንደ ዘፈን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የኢዮስያስ ትውስት፥ በሽቶ ጠማቂው ጥበብ እንደተቀመጠ ዕጣን መዓዛው አይጠፋም፥ ለሁሉም አፎች እንደ ማር የሚጣፍጥ፥ በወይን ጠጅ ግብዣም ላይ እንደሚሰማ ጣዕመ ዜማ ነው። 参见章节 |