4 ኤልያስ ሆይ፥ በተአምራትህ እንዴት ከበርህ! እንዳንተስ የተመካ ማንነው?
4 ኤልያስ ሆይ ተአምራቶች ድንቅ ናቸው፤ እንዳንተ ሊመካ የሚችል ይኖራልን?