本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው ሥራ ሠርትዋልና፤ በራእዩ ታላቅና ታማኝ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስም እንዳዘዘው የአባቱ የዳዊትን መንገድ አጽንትዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ራእዩ ጠብ በማይለው በታላቁ ነቢይ በኢሳይያስ በታዘዘው መሠረት፥ ሕዝቅያስ ጌታን የሚያስደስት ሥራ ሠራ፤ የአባቱን የዳዊት ፈለግም ተከትሎ ቆራጥነቱን አሳየ። 参见章节 |