本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም ሁሉ ጋር ሕዝቡ ንስሓ አልገቡም፤ ከሀገራቸውም ተማርከው እስኪሄዱ ድረስ ኀጢአታቸውን አልተዉም፤ በሀገሩም ሁሉ ተበተኑ፤ ከሕዝቡም ጥቂት ሰዎች ቀሩ፤ ገዢም ከዳዊት ቤት ቀረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ይህ ሁሉ ቢደረግም ሕዝቡ አልተጸጸተም፥ ኃጢአት ከመሥራትም አልታቀበም፤ ከሀገራቸው እስኪባረሩና በምድር ሁሉ እስከተበተኑ ድረስ፥ ራሳቸውን አላስተካከሉም። 参见章节 |