14 በሕይወቱም ሳለ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ በሞቱም ሥራው ድንቅ ነበረ።
14 በሕይወት ሳለ ተአምራትን ሠርቷል፤ በሙታን ዓለምም የሚያስገርሙ ተግባራትን ፈጽሟል።