本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹንም ቀጠቀጣቸው፤ ጠላቶቹ ፍልስጥኤማውያንንም አዋረዳቸው፤ እስከ ዛሬም ድረስ ቀንዳቸውን ሰበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በየግምባሩ ጠላቶቹን ደምስሷል፥ ፍልስጥኤማውያን ተቃዋሚዎቹን አጥፋቷል፤ ኃያልነታቸውንም ለምን ጊዜም አብስሯል። 参见章节 |