ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
6 ዘፋኞቹም ዳዊትን ዐሥር ሺህ ገዳይ አሉት፤ በእግዚአብሔርም በረከት አመሰገኑት፤ የክብር ዘውድንም ተቀዳጀ።
参见章节 复制
6 ስለዚህም የዐሥር ሺህ ሰው ክብር ተሰጠው፥ ጌታን ባመሰገኑም ጊዜ፥ አሞገሱት የክብርም አክሊል ደፉለት።
参见章节 复制