Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 47:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ሰሎ​ሞ​ንም እንደ አባ​ቶቹ አረፈ ከእ​ር​ሱም በኋላ አእ​ምሮ የሌ​ለው ልጁን ለእ​ስ​ራ​ኤል ተወ። ይኸ​ውም ሕዝ​ቡን በም​ክሩ ያሳ​መ​ፃ​ቸው ሮብ​ዓም ነው። እስ​ራ​ኤ​ልን ያሳ​ታ​ቸው፥ ለኤ​ፍ​ሬ​ምም የኀ​ጢ​አት መን​ገ​ድን ያሳየ የና​ባጥ ልጅ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ሰሎሞን ከአባቶቹ ጐን አረፈ፥ ዙፋኑን ለልጆቹ አንዱ፥ ከሕዝቡ መካከል እጅግ የማይረባው፥ ማስተዋል የጐደለውና ሕዝቡንም ለዓመፅ የገፋፋው ሮብዓም ወረሰ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 47:23
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告