16 ስምህም እስከ ሩቅ ደሴት ድረስ ተሰማ፤ ስለ ሰላምህም ተወደድህ።
16 ዝናህ እሩቅ በተባሉት ደሴቶች ላይ እንኳ ናኝቷል፥ ስለ ሰላምህም የተወደድህ ነበርህ።