本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሰሎሞንም በሰላም ዘመን ነገሠ፥ እግዚአብሔርም በዙሪያው ካሉት ሁሉ አሳረፈው፤ በስሙ ቤትን ሠራ፤ የዘለዓለም መቅደሱንም አዘጋጀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰሎሞን በነገሠበት ዘመን ሰላም ሰፈነ፥ በዙሪያውም ሁሉ እግዚአብሔር ሰላምን ሰጠው፥ ለስሙ መጠሪያ የሚሆን ቤት፥ ዘላለማዊ ቤተ መቅደሱንም ይሠራ ዘንድ አጨው። 参见章节 |