12 ከእርሱም በኋላ ጠቢብ የሆነ ልጁ ተተካለት ስለ እርሱም በስፋት ኖረ።
12 በእርሱ ምክንያት ሕይወቱን በተድላ ያሳለፈው ጥበበኛው ልጁ ዙፉኑን ወረሰ።