本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከስድስት መቶ ሺህ አርበኞችም የዳኑ እነርሱ ሁለቱ ብቻ ናቸው፤ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ወደ ከነዓንም ገቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወተትና ማር ወደሚፈስባት ርስታቸውም፥ በመመለስ ላይ ከነበሩት ስድስት መቶ ሺህ ሰዎች፥ መካከል ሁለቱ ብቻ ሊድኑ የቻሉትም በጽድቅ ሥራቸው ነበር። 参见章节 |