本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹ በአስጨነቁት ጊዜ ኀያልና ልዑል እግዚአብሔርን ጠራው፤ ገናና እግዚአብሔርም በበረድና በጽኑዕ ኀይል መለሰለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጠላትን በያቅጣጫው እያባረረ ሳለም ኃያሉንና ልዑል ጌታን ለመነ፥ እግዚአብሔርም ከባድና አስፈሪ በረዶን በማዝነብ መለሰለት። 参见章节 |