本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሚሞትበትም ቀን ሳይደርስ ለእግዚአብሔርና ለመሢሑ፥ የማንንም ሰው ገንዘብ ከገንዘባቸው እስከ ጫማ ድረስ እንዳልወሰደ፥ ከእነርሱም የከሰሰው እንደሌለ አዳኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ዘላለማዊው ዕረፍቱ ከማምራቱም በፊት፥ ከማንም በላይ ቢሆን ጥንድ ጫማዎችን እንኳ አልወሰድኩም። ሲል በጌታና በመሢሑ ፊት ቃሉን ሰጥቷል፥ የከሰሰውም ሰው አልነበረም። 参见章节 |