15 በእምነቱም ትንቢት ጸና፤ በቃሉም እውነተኛ ራእይ ተገለጠ።
15 በታማኝነቱም ነቢይነቱ ተቀባይነት አገኘ፤ በቃሉም እውነተኛ ነቢይ መሆኑን አስመሰከረ።